Test

9WsD...Jytk
14 Jan 2024
17

ከላይኛው የቀጠለ

➖ICOs
intial coin offerings ይሄ ቀደምት የCryotofund raising አይነት ሲሆን በተለይ 2017 ላይ በተጣም trending ነበር።
ይህ አይነት Fund raising የአንድ Project Developers ለInvesteroch token የሚሸጡበት መንገድ ነው

አሁን ላይ ይህ አይነቱ Fund raising አብዛኛውን ጊዜ ለማጭበርበር እየተደረገበት ነው ብዙ ሰዉ Invest አድርጐ ከሰራል ለምሳሌ ያህል 0NE Coin (1) መጥቀስ ይቻላል

እዚህ እኛው ሀገር ብዙ ሀበሻ TRUST WALLET ላይ ICO እያሉ ብዙ ብር እንደ ከሰሩ ሰምተናል🥱

ድሮ ድሮ ደሞ ብዙ ሰዉ አትርፎበታል ለምሳሌ ያክል BNB ተጠቃሽ ነው


➖IDOs
intial Dex offerings ይህ አይነቱ fund raising ከIEO ጋር ተመሳሳይ ነው።

ከIDO የሚለየው ምንም አይነቱ 3 ወገን አይገባም ሁሉም ነገር የሚካሄደው በSmart contract ነው

Tokenu ከተሸጠ በኋላ እዛው list ይደረጋል እና Tokenu እዛ Dex ላይ IDO እንዲያካሄድ የሚመርጠው የDEX ተጠቃሚ ነው አብዛኛውን ጊዜ በVOTE ነው ::
ለምሳሌ ያክል PANCAKESWAP መጥቀስ ይቻላል
➖IEOs
Intial exchange offerings exchange ላይ የሚካሄድ የFund raising አይነት ነው። ለምሳሌ Binance OKX biybit መጥቀስ ይቻላል ይህ አይነቱ Fund Raising መንገድ በጣም ተመራጭ ነው ምክንያቱም የሆነ exchange ላይ IEO ሲካሄድ
1.Exchange platformu በጣም ሰፋ ያለ research Projectu ላይ ይሰራበታል
2. Investors Exchangeu ባለው ዝና ላይ ተመስርተው invest ያረጋሉ ለምሳሌ Binance IEO ሲኖረው ሰው ግር ብሎ እንደሚገባ እና የTokenu ዋጋ 10x 20x መውጣቱን እንደሚጠበቅ ብዙ ጊዜ አይታሃል
3. በIEO የገዛችሁት Tokenu እዛ exchange ላይ list እንደሚደረግ እርግጠኛ መሆን ትችላላቹ


እንዴት አድርገን ነው አንድ Project ምን ያክል FUND RAISED እንዳደረገ ማወቅ የሚቻለው ?

የCompany profile በርባሪ ዌብሳይቶችን በመጠቀም check ማድረግ ትችላላቹ
🥇 Google ይሄ ያው የተወቀ ነው Google በመጠቀም ቀጥታ ስለ ኣንድ ፕሮጀክት or Company info ማግኘት ትችላላቹ
just Search በታው ላይ የፕሮጀክት or Company ስም እና Fund raised የሚል ፅፏቹ search አድርጋቹ ማየት ነው🔎
🥈 እኔ በራሴ የምጠቀምባቸው በጣም ቀላል እና ምርጡን ልንገራቹ
1. ICO analytics Twitter account
2. top7 ICO twitter account
3. Cryptofundrasing twitter account
4. Token hunter twitter account
እነዚህ በጣም አሪፍ እና ቀላል ያሉ Fund raise ማያ የትዊተር አካውንት ናቸው
በቀላሉ እነሱ account ዉስጥ ግቡና የseearch button 🔎 ዉስጥ የፕሮጀክት or Company TWITTER USERNAME አስገብታቹ check አድርጉ
🥉 በእነዚህ Website ቀጥታ ገብታቹ check ማድረግ ትችላላቹ
1. crunchbase
2. coincarp
3. xbo
3. tracxn
4. coindex
5. yahoo finance
6. pitchbook
7. icoanalytics
8. cryptorank
9. Cryptofundrasing

Get fast shipping, movies & more with Amazon Prime

Start free trial

Enjoy this blog? Subscribe to aAyub

0 Comments